ወዲ ፈጣን እኒ'ኦ ምሳና
Let's GO
ሽር በይ ሽር በይ
ሽር በይ ሽር በይ
ሽር በይ ሽር በይ
ሽር በይ ሽር በይ
አይከፋኝ ምን ቢሆንም ችግሬ
ፈተናው ሆኖልኝ አልፏል መምሬ
ደና ሁን የሚልልኝ አለ ሀዘንን
ላጣሁት አለኝ መላ ፍፁም አላዝን
(አለኝ ካሽ ፍፁም አላዝን)
መአበሉን ወጀቡን አልፈራ
የሰራኝ ካለ ከኔ ጋራ
ነገዬን ሲያይ የዛሬ አደቤን
ስገዛው ቆጥሮ አየው ልቤን
ሲለኝ ሰማሁ ይሄን የሀገሬ ሰው
ቢበላው ገብሱን ግን ነው እዳው
ህይወት ቢሆን አንደሰበዝ ጥበብ
ምሬት ያስረሳኝ በማሩ ያ ንብ
አምኜ አምኜ ጉዞዬን ወስኜ
ሰው በገፋኝ ጊዜ ሰው በጣለኝ ጊዜ
ትእግስቴ ሲለካ የመሻሸው ቀድሞ
ሊነጋ ነው ለካ ሊፈካ ነው ለካ
ሽር በይ ሽር በይ
ሽር በይ ሽር በይ
ቺቻ ቺቻ ቻ
ሽር በይ ሽር በይ
ሽር በይ ሽር በይ
ኽደናይ
ምኽሪ ሓው ስራሕ እዝጊ እመን
ኽሓልፍዩ ቅንዕ እምበይ ላበይ ድንን
ልናጋ ደኾነይ ገስጊስና
ትማልማ ሓሊፍናዬ ኸይድና
ኣርሒቁ ልሓልም ብገና
ደኾነይ ናጋ ልውንና
ታሂወት ኣነ ልዝውራ
እዝጊ እንድዩ ባዕሉ ልምዝና
ኹሉ ሸገ ክኾነልካ ደሓር
ክሳብ ልኾን ሸገ ጌርካ ፀዓር
ጉዕዞ ሂወት ዋላ ሕይል ተበለ
ምኻድምበይ ደውማ ለየለ
ኽደናይ
ኽደናይ
ኽደናይ
ኽደናይ
ኽደናይ
ኽደናይ
እንቅፋቱ ብዬ መታው እግሬን
እንዴት ልተው መሄድ መራመዴን
ካልጠቀመኝ ካልፈየደ መላ
ምን ሊረባኝ ማየት ወደ ኋላ
እንቅፋቱ ብዬ መታው እግሬን
እንዴት ልተው መሄድ መራመዴን
ካልጠቀመኝ ካልፈየደ መላ
ምን ሊረባኝ ማየት ወደ ኋላ